Welcome to Addis Ababa City Food and Drug Administration and Authority Kirkos Branch Cluster 1 Office!       እንኳን ወደ አዲስ አበባ ከተማ ምግብና መድኃኒትና ባለስልጣን ቂርቆስ ቅርንጫፍ ክላስተር 1 ጽ/ቤት በሰላም መጡ!       ጽ/ቤቱ አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀና ሳይንስን መሠረት ያደረገ የምግብ፣ መድሃኒት፣ ጤና እና ጤና ነክ ተቋማት ቁጥጥር ስራ ተዘርግቶ ነዋሪዎቿ የቁጥጥሩ ባለቤት የሆኑበትና ጤናማ ማህበረሰብ የሚኖርባት ከተማ ሆና ለማየት ይተጋል!

በአዲስ አበባ ከተማ ምግብና መድኃኒትና ባለስልጣን
የቂርቆስ ቅርንጫፍ ክላስተር 1 የምግብና ጤና ነክ ብቃት ማረጋገጥ ጽ/ቤት በባለጉዳዮች የሚቀርብ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ማቅረቢያ ቅጽ (001)