የቂርቆስ ቅርንጫፍ ክላስተር 1 የምግብና ጤና ነክ ብቃት ማረጋገጥ ጽ/ቤት ዝርዝር አገልግሎቶች

የምግብ እና የጤና ነክ ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ በመሰጠት ሕጋዊ መሆናቸውን ያረጋግጣል
2. ለገበያ የሚቀርቡ ምርቶች የጥራት ደረጃን የሚያሟሉ መሆናቸውን በመፈተሽ እና በመቆጣጠር ደህንነታቸው ያረጋግጣል
3. የመደበኛ እና ያልተጠበቁ የመስክ ምልከታዎችን በማካሄድ ህገ-ወጥ ድርጊቶችን ይከላከላል፣
4. ለምግብ አምራች ድርጅቶች አዲስ የብቃት ማረጋገጫ መስጠት፣
5. ለምግብ አምራች ድርጅቶች ብቃት፣ እድሳት ማድረግ ፣
6. ለምግብ ችርቻሮ ተቋማት ብቃታቸውን ማደስ፤
7. ባለሀብቶች እና አምራቾች ህጉንና መመሪያዎችን አክብረው እንዲሰሩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን የሰራል፤
8. የጤና ነክ ምርት መሸጫ/ችርቻሮ/ ተቋማት እድሳት ማድረግ፤
9. ጤና ነክ መሸጫ ድርጅቶች አዲስ የብቃት ማረጋገጫ መስጠት፤
10. የጤና ነክ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እድሳት ማድረግ፤
11. የጤና ነክ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች አዲስ የብቃት ማረጋገጫ መስጠት፤