የጽ/ቤቱ ራዕይ /Vision/
በ2ዐ22 አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀና ሳይንስን መሠረት ያደረገ የምግብ፣ መድሃኒት፣ ጤና እና ጤና ነክ ተቋማት ቁጥጥር ስራ ተዘርግቶ ነዋሪዎቿ የቁጥጥሩ ባለቤት የሆኑበትና ጤናማ ማህበረሰብ የሚኖርባት ከተማ ሆና ማየት፣
በ2ዐ22 አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀና ሳይንስን መሠረት ያደረገ የምግብ፣ መድሃኒት፣ ጤና እና ጤና ነክ ተቋማት ቁጥጥር ስራ ተዘርግቶ ነዋሪዎቿ የቁጥጥሩ ባለቤት የሆኑበትና ጤናማ ማህበረሰብ የሚኖርባት ከተማ ሆና ማየት፣
በክ/ከተማችን የጤና ባለሙያዎችን ሙያዊና ስነ-ምግባራዊ እና የጤናና ጤና ነክ የምግብና የመድሃኒት ተቃማት ብቃት በማረጋገጥ የሙያ ምዝገባና ፈቃድ በመስጠትና የኃይጅንና የአካባቢ ጤና አጠባበቅ እንዲሁም የአገልግሎቶችንና ግብአቶች ጥራት ደረጃቸውን ማስጠበቅ ወቅታዊ የጤና ቁጥጥር መረጃ ለህብረተሰቡ በማቅረብ የህብረተሰቡን ጤና ማበልጸግና መጠበቅ ነው፡፡
ተጠያቂነት ፣ ፍትሃዊነት
ታማኝነት ፣ ግልጽነት
የላቀ አገልግሎት መስጠት ፣
ለለውጥ ዝግጁነት ፣
የህዝብ ጥቅም ማስጠበቅ ፣
ጥራትን ተቀዳሚ ተግባር ማድረግ ፣
ለሙያ ስነ ምግባር ተገዥነት