በአዲስ አበባ ከተማ ምግብና መድኃኒትና ባለስልጣን የቂርቆስ ቅርንጫፍ ክላስተር 1 የምግብና ጤና ነክ ብቃት ማረጋገጥ ጽ/ቤት
የደንበኞች እርካታ መጠይቅ.
ዉድ ደመበኛችን አገልግሎቶቻችንን እናሻሽል ዘንድ የእርሶ አስተያየት አስፈላጊ ነዉና እባክዎ አስተያየትዎን ይስጡን
ስም:
እድሜ:
ፆታ:
ወንድ
ሴት
የመጡበት ጽ/ቤት/ቦታ/ወረዳ:
በሰጠንዎት አገልግሎት እረክተዋል?
አዎ ረክቻለሁ
አይ አልረካዉም
መልስዎ አልረካዉም ከሆነ በየትኛዉ አገልግሎታችን ነዉ ያልረኩት?
ለምግብ አምራች ድርጅቶች አዲስ የብቃት ማረጋገጫ መስጠት ፣
ለምግብ አምራች ድርጅቶች ብቃት፣ እድሳት ማድረግ
ለምግብ ችርቻሮ ተቋማት ብቃታቸውን ማደስ ፣
ለምግብ ችርቻሮ ድርጅቶች አዲስ የብቃት ማረጋገጫ መስጠት ፣
ለምግብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት፣ ብቃት ማደስ ፣
ለምግብ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች አዲስ የብቃት ማረጋገጫ መስጠት ፣
ጤና ነክ መሸጫ ድርጅቶች አዲስ የብቃት ማረጋገጫ መስጠት ፣
የጤና ነክ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እድሳት ማድረግ ፣
የጤና ነክ ምርት መሸጫ/ችርቻሮ/ ተቋማት እድሳት ማድረግ
ለተጨማሪ አስተያየትዎ:
ይላኩ